ምሳሌ 1:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልጄ ሆይ፥ ዝንጉዎች ሰዎች አያስቱህ፤ እሽም አትበላቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ልጄ ሆይ፤ ኀጢአተኞች ቢያባብሉህ፣ ዕሺ አትበላቸው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ልጄ ሆይ፥ ኃጢአተኞች ቢያባብሉህ እሺ አትበል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ልጄ ሆይ! ኃጢአተኞች እንድትከተላቸው ቢያባብሉህ እሺ አትበላቸው። See the chapter |