ፊልጵስዩስ 3:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ይኸውም ሙታን በሚነሡ ጊዜ ምናልባት በዚህ አገኘው እንደ ሆነ ብዬ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ለሙታን ትንሣኤም እንድደርስ እናፍቃለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ምናልባትም ቢሆንልኝ የሙታን ትንሣኤን እቀዳጃለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እንዲሁም ከሞትኩ በኋላ ተነሥቼ ለዘለዓለም በሕይወት ለመኖር ተስፋ በማድረግ ነው። See the chapter |