ዘኍል 7:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 በስምንተኛውም ቀን የምናሴ ልጆች አለቃ የፈዳሱር ልጅ ገማልያል መባውን አቀረበ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም54 በስምንተኛው ቀን የምናሴ ሕዝብ አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል ስጦታውን አመጣ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 በስምንተኛውም ቀን የምናሴ ልጆች አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል አቀረበ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54-59 በስምንተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከምናሴ ነገድ የፍዳጹር ልጅ ገማልኤል ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)54 በስምንተኛውም ቀን የምናሴ ልጆች አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል፤ See the chapter |