ዘኍል 6:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በብፅዐቱ ወራት ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ራሱን በለየበት ጊዜ ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ራሱን በለየበት ወራት ሁሉ ለጌታ የተቀደሰ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ናዝራዊ እስከ ሆነ ድረስ ለእግዚአብሔር የተለየ (የተቀደሰ) ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ራሱን የተለየ ባደረገበት ወራት ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። See the chapter |