Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘኍል 4:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

46 በየ​ወ​ገ​ና​ቸ​ውና በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች ከሌ​ዋ​ው​ያን የተ​ቈ​ጠ​ሩት ሁሉ፥ ሙሴና አሮን የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም አለ​ቆች የቈ​ጠ​ሩ​አ​ቸው፥

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

46 ስለዚህ ሙሴ፣ አሮንና የእስራኤል አለቆች ሌዋውያኑን በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው ቈጠሯቸው፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

46 በየወገኖቻቸውና በየአባቶቻቸው ቤቶች ከሌዋውያን የተቈጠሩት ሁሉ፥ ሙሴና አሮን የእስራኤልም አለቆች የቈጠሩአቸው፥

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

46 ሙሴ አሮንና የእስራኤል አለቆች በየወገናቸውና በየአባቶቻቸው ቤቶች የቈጠሩአቸው ሌዋውያን፥

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

46 በየወገናቸውና በየአባቶቻቸው ቤቶች ከሌዋውያን የተቈጠሩት ሁሉ፥ ሙሴና አሮን የእስራኤልም አለቆች የቈጠሩአቸው፥

See the chapter Copy




ዘኍል 4:46
4 Cross References  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በሙሴ እጅ እን​ዳ​ዘዘ ሙሴና አሮን የቈ​ጠ​ሩ​አ​ቸው የሜ​ራሪ ልጆች ወገ​ኖች ቍጥር ይህ ነው።


በም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ውስጥ ሥራ​ውን ለመ​ሥ​ራ​ትና ዕቃ​ውን ለመ​ሸ​ከም የገ​ቡት ሁሉ፥ ከሃያ አም​ስት ዓመት ጀምሮ እስከ አምሳ ዓመት ድረስ ያሉት፥


ሌዋ​ው​ያ​ንም ከሠ​ላሳ ዓመት ዕድሜ ጀምሮ ወደ ላይ ተቈ​ጠሩ፤ ቍጥ​ራ​ቸ​ውም በእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ ነፍስ ወከፍ ሲቈ​ጠሩ ሠላሳ ስም​ንት ሺህ ነበረ።


በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ቤት ለተ​ቈ​ጠሩ ካህ​ናት፥ ከሃያ ዓመ​ትም ወደ ላይ ላሉ በየ​ሥ​ር​ዐ​ታ​ቸ​ውና በየ​ሰ​ሞ​ና​ቸው ለተ​ቈ​ጠሩ ሌዋ​ው​ያን፥


Follow us:

Advertisements


Advertisements