ዘኍል 4:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 የሜራሪንም ልጆች ወገኖች በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ሜራሪያውያንም በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው ተቈጥረው ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 በየወገኖቻቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች ከሜራሪ ልጆች ወገኖች የተቈጠሩት፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 በየቤተሰባቸውና በየወገናቸው የተቈጠሩት የሜራሪ ልጆች፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 በየወገናቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች ከሜራሪ ልጆች ወገኖች የተቈጠሩት፥ See the chapter |