ዘኍል 4:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 “የጌድሶንን ልጆች ከመጀመሪያው ጀምረህ በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገኖቻቸውም ቍጠራቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 “ጌርሶናውያንንም በየቤተ ሰባቸውና በየጐሣቸው ቍጠራቸው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 “እንዲሁም የጌድሶንን ልጆች በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገኖቻቸውም የሕዝብ ቈጠራ አድርግ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 “የጌርሾን ጐሣዎች የሆኑትን ሌዋውያን በየትውልዳቸውና በየቤተሰባቸው ቊጠራቸው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 የጌድሶንን ልጆች ድምር ደግሞ በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገኖቻቸውም ውሰድ። See the chapter |