Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘኍል 4:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ረው፦

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦

See the chapter Copy




ዘኍል 4:21
4 Cross References  

ከእ​ነ​ርሱ ለእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ ሰው ሥራ​ው​ንና ሸክ​ሙን ያዘ​ጋጁ፤ ነገር ግን እን​ዳ​ይ​ሞቱ ንዋየ ቅዱ​ሳ​ቱን ለድ​ን​ገት እን​ኳን ለማ​የት አይ​ግቡ።”


“የጌ​ድ​ሶ​ንን ልጆች ከመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ጀም​ረህ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸ​ውም ቍጠ​ራ​ቸው።


ድን​ኳ​ኑም ተነ​ቀለ፤ ድን​ኳ​ኑ​ንም የተ​ሸ​ከሙ የጌ​ድ​ሶን ልጆ​ችና የሜ​ራሪ ልጆች ተጓዙ።


እንደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ትእ​ዛዝ እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው በየ​አ​ገ​ል​ግ​ሎ​ታ​ቸ​ውና በየ​ሸ​ክ​ማ​ቸው በሙሴ እጅ ተቈ​ጠሩ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴን እን​ዳ​ዘዘ እን​ዲሁ በእ​ርሱ ተቈ​ጠሩ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements