ዘኍል 34:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከንፍታሌም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የአሚሁድ ልጅ ፈዳሄል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 የንፍታሌም ነገድ መሪ፣ የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከንፍታሌም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ከንፍታሌም ነገድ የአሚሁድ ልጅ ፔዳሄል፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ከንፍታሌም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል። See the chapter |