Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘኍል 34:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ምድ​ሪ​ቱ​ንም ርስት አድ​ር​ገው የሚ​ያ​ካ​ፍ​ሏ​ቸው ከየ​ነ​ገዱ አንድ አንድ አለቃ ይወ​ስ​ዳሉ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ምድሪቱን በማከፋፈሉ እንዲረዱም ከየነገዱ አንዳንድ መሪ ውሰዱ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ምድሪቱንም ርስት አድርገው ለመከፋፈል ከየነገዱ አንድ አንድ አለቃ ትወስዳላችሁ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ምድሪቱን ለማከፋፈል ይረዱ ዘንድ ከየነገዱ አንድ አንድ መሪ ውሰድ።”

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ምድሪቱንም ርስት አድርገው ይከፍሉ ዘንድ ከየነገዱ አንድ አንድ አለቃ ትወስዳላችሁ።

See the chapter Copy




ዘኍል 34:18
6 Cross References  

“ምድ​ሪ​ቱን ርስት አድ​ር​ገው የሚ​ከ​ፍ​ሉ​ላ​ችሁ ሰዎች ስማ​ቸው ይህ ነው፤ ካህኑ አል​ዓ​ዛ​ርና የነዌ ልጅ ኢያሱ።


የሰ​ዎ​ቹም ስም ይህ ነው፤ ከይ​ሁዳ ነገድ የዮ​ፎኒ ልጅ ካሌብ፥


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ረው፦


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በከ​ነ​ዓን ምድር ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ርስ​ታ​ቸ​ውን ይከ​ፍሉ ዘንድ ያዘ​ዛ​ቸው እነ​ዚህ ናቸው።”


ካህኑ አል​ዓ​ዛር፥ የነ​ዌም ልጅ ኢያሱ፥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ነገ​ዶች የአ​ባ​ቶች አለ​ቆች በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት በሴሎ በም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ደጃፍ አጠ​ገብ በዕጣ የተ​ካ​ፈ​ሉት ርስት ይህ ነው። ምድ​ሪ​ቱ​ንም መካ​ፈል ፈጸሙ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements