ዘኍል 33:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 እነርሱም ከሖር ተራራ ተጕዘው በሴልሞና ሰፈሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 እነርሱም ከሖር ተራራ ተነሥተው በሴልሞና ሰፈሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 እነርሱም ከሖር ተራራ ተጉዘው በሴልሞና ሰፈሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ከሖር ተራራ ተነሥተው በመጓዝ በጸልሞና ሰፈሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 እነርሱም ከሖር ተራራ ተጕዘው በሴልሞና ሰፈሩ። See the chapter |