ዘኍል 33:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ከብንያቅንም ተጕዘው በገድገድ ተራራ ሰፈሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ከብኔያዕቃን ተነሥተው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ከብኔያዕቃንም ተጉዘው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ከቤኔያዕቃን ተነሥተው በመጓዝ በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ከብኔያዕቃንም ተጕዘው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ። See the chapter |