ዘኍል 33:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ከቀጠአትም ተጕዘው በተሪት ሰፈሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ከታሐት ተነሥተው በታራ ሰፈሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ከታሐትም ተጉዘው በታራ ሰፈሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ከታሐት ተነሥተው በመጓዝ በታራ ሰፈሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ከታሐትም ተጕዘው በታራ ሰፈሩ። See the chapter |