Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘኍል 33:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከኤ​ር​ት​ራም ባሕር ተጕ​ዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከኤርትራም ባሕር ተጉዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ከኤርትራም ባሕር ተጕዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ።

See the chapter Copy




ዘኍል 33:11
3 Cross References  

የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ማኅ​በር ሁሉ ከኤ​ሎም ተጓዙ፤ ከግ​ብፅ ሀገር ከወጡ በኋላ በሁ​ለ​ተ​ኛው ወር ከወ​ሩም በዐ​ሥራ አም​ስ​ተ​ኛው ቀን በኤ​ሎ​ምና በሲና መካ​ከል ወዳ​ለ​ችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።


ከኤ​ሊ​ምም ተጕ​ዘው በኤ​ር​ትራ ባሕር ዳር ሰፈሩ።


ከሲና ምድረ በዳም ተጕ​ዘው በራ​ፋቃ ሰፈሩ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements