ዘኍል 32:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 የምናሴም ልጅ ኢያዕር ሄዶ መንደሮችዋን ወሰደ፤ የኢያዕርም መንደሮች ብሎ ጠራቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ከምናሴ ነገድ የሆነው ኢያዕር መኖሪያቸውን ወስዶ፣ የኢያዕር መንደሮች ብሎ ሰየማቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 የምናሴም ልጅ ኢያዕር ሄዶ መንደሮቻቸውን ያዘ፥ እነርሱንም የኢያዕር መንደሮች ብሎ ጠራቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ከምናሴ ነገድ የሆነው ያኢር በአንዳንድ መንደሮች ላይ አደጋ ጥሎ ወሰዳቸው፤ “የያኢር መንደሮች” ብሎም ሰየማቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 የምናሴም ልጅ ኢያዕር ሄዶ መንደሮችዋን ወሰደ፥ የኢያዕርም መንደሮች ብሎ ጠራቸው። See the chapter |