ዘኍል 31:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 ሙሴና ካህኑ አልዓዛርም ወርቁንና በልዩ ልዩ የተሠራውን ዕቃ ሁሉ ከእጃቸው ተቀበሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም51 ሙሴና ካህኑ አልዓዛር በጌጣጌጥ መልክ የተሠራውን ወርቅ ሁሉ ተቀበሏቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 ሙሴና ካህኑ አልዓዛርም ከእነርሱ ወርቁንና በልዩ ልዩ ቅርፅ የተሠራውን ዕቃ ሁሉ ተቀበሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም51 ሙሴና አልዓዛር በጌጣጌጥ መልክ ተሠርቶ የነበረውን ወርቅ ሁሉ ተቀበሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)51 ሙሴና ካህኑ አልዓዛርም ወርቁንና በልዩ ልዩ የተሠራውን ዕቃ ሁሉ ከእጃቸው ተቀበሉ። See the chapter |