ዘኍል 31:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ከእስራኤል ልጆች እኩሌታም፥ ወደ ሰልፍ ከወጡት ወንዶች ላይ ሙሴ የለየው፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ሙሴ ከዘመቱት ሰዎች የለየው የእስራኤላውያን እኩሌታ ድርሻ ማለትም፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ለእስራኤልም ልጆች ድርሻ፥ ወደ ጦርነት ከወጡት ወንዶች ላይ ሙሴ የለየው፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 የማኅበሩ አባሎች ድርሻ ከወታደሮቹ ድርሻ ጋር ተመሳሳይና እኩል ነበር፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ከእስራኤል ልጆች እኩሌታም፥ ወደ ሰልፍ ከወጡት ወንዶች ላይ ሙሴ የለየው፥ See the chapter |