Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘኍል 31:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

40 ሰዎ​ቹም ዐሥራ ስድ​ስት ሺህ ነበሩ ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ግብር ሠላሳ ሁለት ነበረ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

40 ዐሥራ ስድስት ሺሕ ሰው፣ ከእነዚህም ለእግዚአብሔር የተሰጠው ግብር ሠላሳ ሁለት ነበር።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

40 ሰዎቹም ዐሥራ ስድስት ሺህ ነበሩ፤ ከእነዚህም ውስጥ የጌታ ግብር ሠላሳ ሁለት ነበረ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

40 ለወታደሮቹ የተሰጡት ከወንድ ጋር ግንኙነት ያላደረጉ ሴቶች ዐሥራ ስድስት ሺህ ሲሆኑ፥ ከእነዚህም ሠላሳ ሁለቱ ለእግዚአብሔር አገልግሎት የተለዩ ነበሩ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

40 ሰዎቹም አሥራ ስድስት ሺህ ነበሩ፤ የእግዚአብሔርም ግብር ሠላሳ ሁለት ነበረ።

See the chapter Copy




ዘኍል 31:40
3 Cross References  

ራግ​ውም መቶ ሠላሳ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ሴሮ​ሕ​ንም ወለደ፤


አህ​ዮ​ቹም ሠላሳ ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ግብር ስድሳ አንድ ነበረ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዳ​ዘ​ዘው ሙሴ፦ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የለ​ዩ​ትን ግብር ለካ​ህኑ ለአ​ል​ዓ​ዛር ሰጠው።


Follow us:

Advertisements


Advertisements