ዘኍል 3:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ስለ ተረፉትም የመቤዣውን ገንዘብ ለአሮንና ለልጆቹ ትሰጣቸዋለህ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም48 የተረፉትንም እስራኤላውያን ለመዋጀት ገንዘቡን ለአሮንና ለልጆቹ ስጥ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 ከቍጥር በላይ የሆኑት የተዋጁበትን ገንዘብ ለአሮንና ለልጆቹ ስጥ።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 ይህንንም የመዋጃ ገንዘብ ለአሮንና ለልጆቹ ስጥ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 ስለ ተረፉትም የመቤዣውን ገንዘብ ለአሮንና ለልጆቹ ስጥ። See the chapter |