ዘኍል 3:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጌድሶን አባቶች ቤት አለቃ የዳሔል ልጅ ኤሊሳፍ ይሆናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የጌርሶን ጐሣዎች ቤተ ሰቦች አለቃ የዳኤል ልጅ ኤሊሳፍ ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የጌድሶናውያንም አባቶች ቤት አለቃ የዳኤል ልጅ ኤሊሳፍ ይሆናል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 የጌርሾናውያን ወገን መሪ የላኤል ልጅ ኤልያሳፍ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 የጌድሶናውያንም አባቶች ቤት አለቃ የዳኤል ልጅ ኤሊሳፍ ይሆናል። See the chapter |