ዘኍል 27:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ወንድሞችም ባይኖሩት፥ ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወንድሞች ከሌሉትም ውርሱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ወንድሞችም ከሌሉት የአባቱ ወንድሞች ይውረሱ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ፤ See the chapter |