ዘኍል 26:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከአስሮን የአስሮናውያን ወገን፤ ከከርሚ የከርማውያን ወገን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በአስሮን በኩል፣ የአስሮናውያን ጐሣ፤ በከርሚ በኩል፣ የከርማውያን ጐሣ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከአስሮን የአስሮናውያን ወገን፥ ከከርሚ የከርማውያን ወገን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሔጽሮን፥ ከርሚና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ከአስሮን የአስሮናውያን ወገን፥ ከከርሚ የከርማውያን ወገን። See the chapter |