Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘኍል 26:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የኤ​ፍ​ሬም ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ ከሱ​ቱላ የሱ​ቱ​ላ​ው​ያን ወገን ከጣ​ናህ የጣ​ና​ሃ​ው​ያን ወገን።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 በሶፋን በኩል፣ የሶፋናውያን ጐሣ፣ በሑፋም በኩል፣ የሑፋማውያን ጐሣ፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 ከሶፋን የሶፋናውያን ወገን፥ ከሑፋም የሑፋማውያን ወገን።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

39 ሹፋም፥ ሑፋም፥

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 ከሑፋም የሑፋማውያን ወገን።

See the chapter Copy




ዘኍል 26:39
4 Cross References  

የብ​ን​ያ​ምም ልጆች፤ ቤላ፥ ቦኮር፥ አስ​ቤር፤ የቤላ ልጆ​ችም፤ ጌራ፥ ኖሔ​ማን፥ አሒ፥ ሮስ፥ ማን​ፌን፥ ሑፈም፤ ጌራም አራ​ድን ወለደ።


እነ​ዚ​ህም የም​ናሴ ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት አምሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ።


እነ​ዚህ የሱ​ቱላ ልጆች ናቸው፤ ከዔ​ዴን የዔ​ዴ​ና​ው​ያን ወገን።


ጌራ፥ ሰፉ​ፋም፥ ሑራም።


Follow us:

Advertisements


Advertisements