ዘኍል 26:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጋድ ልጆች በየወገናቸው፤ ከሳፎን የሳፎናውያን ወገን፥ ከሐጊ የሐጋውያን ወገን፥ ከሱኒ የሱኒያውያን ወገን፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 በያሱብ በኩል፣ የያሱባውያን ጐሣ፣ በሺምሮን በኩል፣ የሺምሮናውያን ጐሣ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከያሱብ የያሱባውያን ወገን፥ ከሺምሮን የሺምሮናውያን ወገን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ያሱብ፥ ሺምሮንና ተወላጆቻቸው ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ከያሱብ የያሱባውያን ወገን፥ ከሺምሮን የሺምሮናውያን ወገን። See the chapter |