ዘኍል 25:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በመቅሠፍቱም የሞቱት ሃያ አራት ሺህ ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሆኖም በመቅሠፍቱ የሞተው ሰው ቍጥር ሃያ አራት ሺሕ ደርሶ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በመቅሠፍትም የሞተው ሰው ሀያ አራት ሺህ ነበረ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ነገር ግን እስከዚያው ሰዓት ድረስ ያ መቅሠፍት ኻያ አራት ሺህ ሕዝብ አጥፍቶ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በመቅሠፍትም የሞተው ሀያ አራት ሺህ ነበረ። See the chapter |