ዘኍል 23:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እነሆ፥ መጥቻለሁ፤ እባርካለሁ፤ አልመለስምም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እባርክ ዘንድ ትእዛዝ ተቀብያለሁ፤ እርሱ ባርኳል፤ እኔም ልለውጠው አልችልም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እነሆ፥ ለመባረክ ትእዛዝን ተቀብያለሁ፤ እርሱ ባርኮአል፥ ልመልሰው አልችልም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እኔ የተነገረኝ እንድመርቅ ነው፤ እግዚአብሔር ሲመርቅ እኔ የእርሱን ቃል መለወጥ አልችልም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እነሆ፥ ለመባረክ ትእዛዝን ተቀብያለሁ፤ እርሱ ባርኮአል፥ እመልሰውም ዘንድ አልችልም። See the chapter |