ዘኍል 22:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ባላቅም በሬዎችንና በጎችን አርዶ ወደ በለዓም፥ ከእርሱም ጋር ወዳሉት አለቆች ላከ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ባላቅም ከብቶችና በጎች ሠዋ፤ ከፊሉንም ለበለዓምና ከርሱ ጋራ ለነበሩት አለቆች ሰጣቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ባላቅም በሬዎችንና በጎችን አርዶ ወደ በለዓም ከእርሱም ጋር ወዳሉት ሹማምንት ላከ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 በዚያም ባላቅ፥ ከብቶችና በጎች አሳርዶ ከሥጋው ጥቂቱን አብረውት ለነበሩት መሪዎችና ለበለዓም ሰጠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ባላቅም በሬዎችንና በጎችን አርዶ ወደ በለዓም ከእርሱም ጋር ወዳሉት አለቆች ላከ። See the chapter |