Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘኍል 21:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከኦ​ቦ​ትም ተጕ​ዘው በሞ​ዓብ ፊት ለፊት ባለ​ችው ምድረ በዳ፥ በፀ​ሐይ መውጫ በኩል በጌ​ል​ጋይ ሰፈሩ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ከዚያም ከአቦት ተነሥተው፣ በፀሓይ መውጫ ትይዩ ባለው የሞዓብ ምድረ በዳ በዒዮዓባሪም ሰፈሩ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከኦቦትም ተጉዘው በሞዓብ ፊት ለፊት ባለችው ምድረ በዳ፥ በፀሐይ መውጫ በኩል፥ በዒዬዓባሪም ሰፈሩ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ያንንም ስፍራ ከለቀቁ በኋላ ከሞአባውያን ግዛት በስተ ምሥራቅ ባለው በረሓ ውስጥ በተለይ “ዐባሪም” ተብሎ በሚጠራው ቦታ ሰፈሩ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ከኦቦትም ተጕዘው በሞዓብ ፊት ለፊት ባለችው ምድረ በዳ፥ በፀሐይ መውጫ በኩል፥ በዒዬዓባሪም ሰፈሩ።

See the chapter Copy




ዘኍል 21:11
4 Cross References  

የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ተጓዙ፤ በኦ​ቦ​ትም ሰፈሩ።


ከዚ​ያም ተጕ​ዘው በዘ​ሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።


ከፌ​ኖም ተጕ​ዘው በአ​ቦት ሰፈሩ።


ከአ​ቦ​ትም ተጕ​ዘው በሞ​ዓብ ዳርቻ ባለው በጋይ ሰፈሩ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements