ዘኍል 20:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሙሴም እግዚአብሔር እንደ አዘዘው በእግዚአብሔር ፊት የነበረችውን በትሩን ወሰደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ስለዚህም ሙሴ ልክ እንደ ታዘዘው በትሩን ከእግዚአብሔር ፊት ወሰደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሙሴም እንደ ታዘዘ በትሩን ከጌታ ፊት ወሰደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሙሴም እግዚአብሔር እንዳዘዘው ከድንኳኑ ውስጥ በትሩን አመጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሙሴም እንደ ታዘዘ በትሩን ከእግዚአብሔር ፊት ወሰደ። See the chapter |