ዘኍል 2:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የተቈጠሩ ሠራዊቱም አምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የሰራዊቱም ብዛት ዐምሳ ሰባት ሺሕ አራት መቶ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ኀምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የእርሱም ክፍል ሰው ብዛት ኀምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። See the chapter |