ዘኍል 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የተቈጠሩ ሠራዊቱም አምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የሰራዊቱም ብዛት ዐምሳ አራት ሺሕ አራት መቶ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ኀምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የእርሱም ክፍል የሰው ብዛት ኀምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። See the chapter |