ዘኍል 2:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የተቈጠሩ ሠራዊቱም ሰባ አራት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሰራዊቱም ብዛት ሰባ አራት ሺሕ ስድስት መቶ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሰባ አራት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የእርሱም ክፍል የሰው ብዛት ሰባ አራት ሺህ ስድስት መቶ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሰባ አራት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ። See the chapter |