ዘኍል 18:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በእስራኤል ልጆች ዘንድ የተከለከለው ሁሉ ለአንተ ይሆናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “ለእግዚአብሔር ፈጽሞ የተሰጠ በእስራኤል ያለ ማንኛውም ነገር ሁሉ የአንተ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በእስራኤል ዘንድ እርም የሆነው ሁሉ ለአንተ ይሆናል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 “በእስራኤል ውስጥ ሙሉ በሙሉ ለእኔ የተለየ ነገር ሁሉ ለእናንተ ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በእስራኤል ዘንድ እርም የሆነው ሁሉ ለአንተ ይሆናል። ከሰው ወይም ከእንስሳ ቢሆን፥ See the chapter |