ዘኍል 16:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ሙሴና አሮንም ወደ ምስክሩ ድንኳን ፊት ገቡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ከዚያም ሙሴና አሮን ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት ለፊት ሄዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ሙሴና አሮንም ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት ለፊት ወዳለው ስፍራ መጡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ሙሴና አሮንም መጥተው በመገናኛው በድንኳን ፊት ለፊት ቆሙ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ሙሴና አሮንም ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት መጡ። See the chapter |