ዘኍል 15:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “እስራኤላውያንን ተናገራቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘እኔ ወደምወስዳችሁ ምድር ገብታችሁ፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ለእነርሱ ተናገር፦ ወደማመጣችሁ ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ እኔ ወደምመራችሁ ምድር በምትገቡበት ጊዜ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ወደማመጣችሁ ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ See the chapter |