ዘኍል 14:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 የእናንተ ግን በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 እናንተ ግን፣ በድናችሁ በዚሁ ምድረ በዳ ወድቆ ይቀራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እናንተ ግን በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 የእናንተ በድን ግን በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃል፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እናንተ ግን በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ። See the chapter |