ዘኍል 10:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እርሱም፥ “እባክህ፥ በምድረ በዳ ከእኛ ጋር ኑረሃልና በእኛም ዘንድ አርጅተሃልና አትተወን፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ሙሴ ግን እንዲህ አለ፤ “እባክህ አትለየን፤ በምድር በዳ ውስጥ የት መስፈር እንደሚገባን አንተ ታውቃለህ፤ ዐይናችንም ትሆናለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ሙሴም እንዲህ አለው፦ “እባክህ፥ በምድረ በዳ የምንሰፍርበትን አንተ ታውቃለህና፥ እንደ ዐይኖቻችንም ትሆንልናለህና አትተወን፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ሙሴም እንዲህ አለው፤ “እባክህ ከእኛ ተለይተህ አትሂድ፤ በበረሓ ጒዞአችን የት መስፈር እንደሚገባን ታውቃለህ፤ የመንገድ መሪ ትሆንልናለህ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እርሱም፦ እባክህ፥ በምድረ በዳ የምንሰፍርበትን አንተ ታውቃለህና፥ እንደ ዓይኖቻችንም ትሆንልናለህና አትተወን፤ See the chapter |