ዘኍል 10:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዲዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የብንያም ነገድ ሰራዊት አለቃም የጋዴዮን ልጅ አቢዳን ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 የብንያም ነገድ መሪ የጊድዖኒ ልጅ አቢዳን ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ። See the chapter |