ነህምያ 3:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከእርሱም በኋላ የአካባቢው ሰዎች ካህናቱ ሠሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ከርሱም ቀጥሎ ያለውን ክፍል ከአካባቢው የመጡት ካህናት መልሰው ሠሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከእርሱ በኋላ የአካባቢው ሰዎች ካህናቱ አደሱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ከዚያ ቀጥሎ ያለውን ቅጽር የሠሩ ካህናት ስም ዝርዝር ይህ ነው፦ በኢየሩሳሌም ዙሪያ የነበሩት ካህናት ከዚያ ቀጥሎ ያለውን ክፍል ሠሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ከእርሱም በኋላ የቈላው ሰዎች ካህናቱ አደሱ። See the chapter |