ነህምያ 11:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከእርሱም በኋላ ጌቤና ሴል ዘጠኝ መቶ ሃያ ስምንት ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ተከታዮቹም ጌቤና ሳላይ 928 ወንዶች፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከእርሱም በኋላ ጋባይ፥ ሳላይ፥ ዘጠኝ መቶም ሀያ ስምንት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የሳሉ የቅርብ ዘመዶች የሆኑ፦ ጋባይና ሳላይ፥ በድምሩ 928 ብንያማውያን በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ከእርሱም በኋላ ጌቤና ሳላይ ዘጠኝ መቶም ሀያ ስምንት። See the chapter |