ማቴዎስ 9:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ያም ዝና ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ወሬውም በአካባቢው ሁሉ ተሠራጨ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የዚህም ወሬ ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የዚህም ነገር ዝና በዚያ አገር ሁሉ ተሰማ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ያም ዝና ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። See the chapter |