ማቴዎስ 9:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ባሕሩን በጀልባ ተሻግሮ ወደ ራሱ ከተማ መጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ወደ ጀልባ ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ በጀልባ በመሳፈር ባሕሩን ተሻግሮ ወደ ራሱ ከተማ መጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ። See the chapter |