ማቴዎስ 8:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከእነርሱም ርቆ የብዙ እሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ከእነርሱ ትንሽ ራቅ ብሎ፣ የብዙ ዐሣማ መንጋ ተሰማርቶ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ከእነርሱም ርቆ ብዙ የዓሣማ መንጋ ተሰማርቶ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ከእነርሱ ጥቂት ራቅ ባለ ስፍራ የብዙ ዐሣማዎች መንጋ ተሰማርቶ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ከእነርሱም ርቆ የብዙ እሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር። See the chapter |