ማቴዎስ 7:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወይም ዓሣ ቢለምነው እባብ የሚሰጥ ይኖራልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ዓሣ ቢለምነው እባብ ይሰጠዋልን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ዓሣ ቢለምነውስ፥ እባብ ይሰጠዋልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? See the chapter |