ማቴዎስ 6:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል፣ በደላችንን ይቅር በለን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እኛ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል፥ በደላችንን ይቅር በለን፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ See the chapter |