ማቴዎስ 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፤እግዚአብሔርን ያዩታልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ልባቸው ንጹሕ የሆነ ብፁዓን ናቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እግዚአብሔርን ስለሚያዩት ንጹሕ ልብ ያላቸው የተባረኩ ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና። See the chapter |