ማቴዎስ 5:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የዋሆች ብፁዓን ናቸው፤ምድርን ይወርሳሉና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የዋሆች ብፁዓን ናቸው፤ ምድርን ይወርሳሉና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የዋሆች ብፁዓን ናቸው፤ ምድርን ይወርሳሉና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ትሑቶች ምድርን ስለሚወርሱ የተባረኩ ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና። See the chapter |