ማቴዎስ 3:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እንግዲህ ለንስሓ የሚገባ ፍሬ አፍሩ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አፍሩ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እንግዲያውስ ንስሓ መግባታችሁን የሚያመለክት ሥራ ሥሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤ See the chapter |