ማቴዎስ 28:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 መልኩም እንደ መብረቅ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 መልኩ እንደ መብረቅ ብሩህ፣ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 መልኩ እንደ መብረቅ፥ ልብሱ ደግሞ እንደ በረዶ ነጭ ነበረ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የመልአኩ ፊት እንደ መብረቅ ያበራ ነበር፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 መልኩም እንደ መብረቅ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበረ። See the chapter |