ማቴዎስ 27:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በዚያን ጊዜም በርባን የሚባል በጣም የታወቀ እስረኛ ነበራቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በዚያ ጊዜ በዐመፅ የታወቀ በርባን የሚባል እስረኛ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በዚያን ጊዜ በርባን የሚባል በጣም የታወቀ እስረኛ ነበራቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በዚያን ጊዜ “በርባን” የተባለ በዓመፀኛነቱ የታወቀ እስረኛ ነበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በዚያን ጊዜም በርባን የሚባል በጣም የታወቀ እስረኛ ነበራቸው። See the chapter |